MIDROC Ethiopia to invest 8 billion Birr on business expansion projects
4,974 views · Published 9 May 2015 · 1:28 · Indexed 14 November 2026
Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ የ 15 አመት ስትራቴጂክ እቅዱን ይፋ አደረገ * ድርጅቱ በወርቅና አግሮ ኢንዱስትሪ ልማት 8 ቢሊዮን ብር ኢንቨስት አደርጋለሁ ብሏል ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሚቀጥሉት 15 አመታት እተገብራቸዋለሁ ያላቸውን ዝርዝር እቅዶች የያዘ ስትራቴጂክ እቅድ ይፋ ትናንት በሸራተን አዲስ ይፋ አደረገ፡፡ ድርጅቱ በዚሁ ስትራቴጂክ እቅዱ ላይ በወርቅ ማእድን፣ በእንስሳትና በእንስሳት ተዋጽኦ ልማት፣ እንዲሁም በእንስሳት መኖ የግብርና ልማት ዘርፎች ለሚያደርጋቸው የልማት እንቅስቃሴዎች በአጠቃላይ እስከ ስምንት ቢሊዮን ብር ኢንቨስት ለማድረግ ማቀዱ ነው የተሰማው፡፡ ከ21 ያላነሱ ድርጅቶችን እንዲሁም ከ7 ሺህ ያላነሱ ሰራተኞችን የያዘው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሚድሮክ ጎልድና እንዲሁም በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ተቋማቶቹ በኩል ነው ይህን የ 15 አመታት መጠነ ሰፊ ኢንቨስትመንት ለማካሄድ ማቀዱ የተሰማው፡፡ ድርጅቱ በሚድሮክ ጎልድ በኩል እስከ 200 ሚሊዮን ዶላር ያስወጣል የተባለለትን በቤኒሻንጉል ክልል ቡለን ወረዳ የሚገኝ የወርቅ ልማት ለመገንባት ወደእንቅስቃሴ መግባቱን የገለጸ ሲሆን በአግሮ ኢንዱስትሪው በኩልም ሌሎች ስራዎችን እሰራለሁ ማለቱ ነው የተሰማው፡፡ በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ስር ይሰራሉ ከተባሉ ኢንቨስትመንቶች ውስጥም ግዙፍና ዘመናዊ የእንስሳት ሀብትና ተዋጽኦ ልማት ብቻ ሳሆን ከሀገር ውስት አልፎ የኤክስፖርት ገበያንም ታሳቢ ያደረገ እጅግ ግዙፍ የእንስሳት መኖ ማምረት ልማትም ይገኝበታል ነው የተባለው፡፡ -~-~~-~~~-~~-~- Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY -~-~~-~~~-~~-~-
More from this channel
-
0:52
DireTube News Kelowna Physicians Aid Burn Victims in Ethiopia
-
0:35
DireTube News Ethiopia plans to build 960,000 houses in the next 10 years
-
0:40
DireTube News 250 Nigerian Health Professionals to be Deployed to the Ebola Affected Countries
-
7:22
DireTube TV Meskel Celebration 2014 after UNESCO Declared it as a World Heritage
-
3:06
DireTube Entertainment The Return Art Show by Seifu Abebe
-
6:25
DireTube Exclusive:Yirgalem Hadish, Miss World Ethiopia 2014
-
0:34
DireTube News China Picks Ethiopia, Tanzania and Mozambique As Investment Model
-
1:04
DireTube News ERC inks contracts with Chinese companies for AA-LRT management