ETHIOPIA - ሁለተኛዉ የአፍሪካ ሰርከስ ፌስቲቫል ሊጀምር ነዉ

2,377 views · Published 27 February 2018 · 3:28 · Indexed 22 September 2026

Channel: News ET Social · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

ኢትዮጲያ ሁለተኛዉ የአፍሪካ ሰርከስ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ከየካቲት 25 ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን ፌስትቫሉን ያዘጋጀዉ ፈካት ስርከስ ነዉ።በዚህም ፌስትቫል ከስድስት አፍሪካ አገራት የተወጣጡ አስራ አንድ የሰርከስ አባላት ይሳተፋሉ።

በለጠ መረጃ 

Subscribe - https://goo.gl/p9TGRQ 
Facebook - https://fb.com/diretube

More from this channel