የእመቤታችን ወርሃዊ በዓል በሀገረ ፈረንሳይ | Ethiopian Orthodox Tewahedo St. Mary Feast (Paris)

1,593 views · Published 3 June 2017 · 3:49 · Indexed 21 October 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2017 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church 
• The celebration of Blessed Virgin Mother St. Mary’s Day in Paris, France (On the day of the celebration, our brothers- and sisters-in-Christ from Germany came and visisted us as well as celebrated the feast, colorfully, with us. As they honored us/our church by coming and visiting our church all the way from Germany, may the God of our fathers bless them abundantly and may the prayers and intercession of our Holy Mother St. Mary be with them foralways)
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
• የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በፓሪስ ከተማ፣ ሀገረ ፈረንሳይ (በዕለቱ በጀርምን ሀገር የሚኖሩ ወንድሞችና እህቶች ክርስቲያኖች ለመንፈሳዊ ጉብኝት በመምጣት በዓሉን አብረውን እጅግ ባማረ ሁኔታ አክብረዋል። አክብረውን ስለመጡና ስለጎበኙን የአባቶቻችን አምላክ ያክብራቸው። የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አንገት የማያስደፋ ምልጃ ይብዛላቸው።)

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።

More from this channel