የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራት | • እንበረታለን ገና • ማርያምሰ ተሐቱ • አቡነ ሀብተማርያም የአምላክ ባለሟል | EOTC Mezmur

2,063 views · Published 5 December 2018 · 10:22 · Indexed 8 October 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Songs/Mezmurs 
• SINGERS/ZEMARIAN: Amde Haimanot Sunday School’s Choir 
• TITLES:- • Enbèrètalèn Gèna Bètsègaw Tèdègfèn, • Mariamsè Tèhatu Emtikat Wustè Kèrsu Lè-Adam, and • Abunè Habtèmariam Yè-Amlak Balèmual 
• PLACE: Debre Besrat St. Gabriel’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; Al Ain, U.A.E.
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መዝሙራት
• ዘማርያን፦ አምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ዘማርያን
• አርዕስት፦ • እንበረታለን ገና በጸጋው ተደግፈን፣ • ማርያምሰ ተሐቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም (ትርጉም፦ ማርያምስ ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች (በደፈረሰው ዓለም በንጽሕና በቅድስና በድንግልና ታበራለች))፣ እና • አቡነ ሀብተማርያም የአምላክ ባለሟል
• ቦታው፦ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ አል አይን ከተማ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)► https://goo.gl/DJTQOX 
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel