ETHIOPIA: ‹ግቡ የአጥቂው፣ ድሉ የቡድኑ ነው› በዳንኤል ክብረት

2,120 views · Published 13 September 2018 · 5:40 · Indexed 4 November 2026

Channel: News ET Social · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

ዛሬም በኢትዮጵያ የሚታየው ይሄ ነው፡፡ ባለ ድሉ እኔ ነኝ፣ ታጋዩ እኔ ነኝ፣ ለውጡን ያመጣሁት እኔ ነኝ፣ የዚህ ሁሉ ፊታውራሪ እኔ ብቻ ነኝ፣ ሠሪ ፈጣሪው፣ ያዡ ገናዡ እኔ ነኝ፤ የቅድምና ሩጫ የክብር እሽድድም፡፡

More from this channel