ETHIOPIA - 2ኛው የኢትዮጵያ የግብርና ምግብና መጠጥ ማቀነባበር እንዲሁም የፕላስቲክ ህትመትና ፓኬጂንግ ንግድ ትርኢት ሊካሄድ ነው

2,271 views · Published 25 April 2018 · 2:46 · Indexed 30 October 2026

Channel: News ET Social · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

አለም አቀፍ የዘርፉን መሪዎች ያሰባሰበው 2ኛው የኢትዮጵያ የግብርና፣ ምግብና መጠጥ ማቀነባበር እና ተያያዥ የሆኑት የፕላስቲክ ህትመትና ፓኬጂንግ የንግድ ትርኢት በሚሊኒየም አዳራሽ ከሚያዝያ 25-27 ድረስ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። ከ18 ሀገራት የትወጣጡ ከ60 በላይ ኩባንያዎች በሚካፈሉበት የንግድ ትርኢት ከ3ሺህ በላይ የዘርፉ ባለድርሻዎች እንደሚጎበኙት ይጠበቃል።


Subscribe - https://goo.gl/p9TGRQ 
Facebook - https://fb.com/diretube

More from this channel