Diaspora Housing Registration in Final Stage | DireTube

2,100 views · Published 7 January 2015 · 0:44 · Indexed 4 November 2026

Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment

Watch on YouTube

Diaspora Housing Registration in Final Stage | Read More at.....http://goo.gl/rvRuku | የዲያስፖራ የመኖሪያ ቤቶች ልማት ምዝግባ ለመጀመር ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ተገለፀ፡፡

ከሁለት ሳምታት በፊት የክልል የዲያስፖራ ጽ/ቤት ተወካዮችና የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በጋራ በቤት ልማት ፕሮግራሙ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡

የመኖሪያ ቤቶቹ ዲዛይን ከክልል ክልል የሚለያይ ሲሆን የተለያዩ አማራጮችም አሉ፡፡ በአዲስ አበባ የአፓርትመንት ቤቶች እንደሚገነቡ ታቅዷል መባሉን አዲስ ፎርቹን አስነብቧል፡፡

አፓርትመንቶቹ G+4 እና ከዛ በላይ ሊሆኑ የሚችሉ ሲሆን በከተማዋ መሀል የሚገነባ ከሆነ G+12 እና ከዛ በላይ አፓርትመንቶች አንደሚሆኑ ተነግሯል፡፡

ዝርዝሩን ይመልከቱ…

-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" 
https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY
-~-~~-~~~-~~-~-

More from this channel