Ethiopian farmer drops case alleging UK aid helped fund evictions
1,699 views · Published 7 March 2015 · 1:27 · Indexed 18 November 2026
Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment
Ethiopian farmer drops case alleging UK aid helped fund evictions ... Read More at ... http://goo.gl/b9qPUx | የብሪታኒያን መንግስት የከሰሰው ኢትዮጲያዊ ክሱን ማቋረጡ ተሰማ... በኢትዮጲያ ጉዳይ የብሪታኒያን መንግስት ፍርድ ቤት የገተረው ግለሰብ ክሱን ማቋረጡ ተሰማ፡፡ የኢትዮጲያ መንግስት ከዚህ ቀደም በዜጎቹ ላይ ይፈጽማል ለተባለው ህገወጥ ሰፈራና የመብት ገፈፋ የብሪታኒያ መንግስት በገንዘብ ሲረዳ ቆይቷል በሚል ነበር ግለሰቡ ክስ የመሰረተው፡፡ አሁን ግን የብሪታኒያ መንግስት መሰል የኢትዮጲያ መነግስትን ፕሮጀክቶች አልደግፍም የሚል አቋም በመያዙ ግለሰቡ ክሱን እንዳቋረጠ ዘጋርዲያን ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ የኢትዮጲ መንግስት እስከ 1.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎችን ከመኖሪያ ቀያቸው በማንሳት ወደሌላ አካባቢዎች የማስፈር ስራ ሲሰራ የቆየ ሲሆን ይህ ግን በበርካታ ወገኖች ዘንድ ጠንካራ ትችት ሲያስነሳበት መቆየቱ አይዘነጋም፡፡ መንግስት ዜጎቹን ሲያሰፍር በሀይል ይጠቀማል፤ የጸጥታ ሀይላቱም ሴቶችን ይደፍራሉ፣ ደበድባሉ፣ እንዲሁም እስከመግደል ያለ የመብት ረገጣ ይፈጽማሉ በሚል በበርካታ የመብት ተቆርቋሪዎች ዘንድ ብርቱ ተቃውሞ አስነስቶ ቆይቷል፡፡ ይህን ተከትሎ ነው እንግዲህ ነዋሪነቱ እንግሊዝ የሆነው አቶ ኦ የተባለ ኢትዮጲያዊ በአለም ባንክ በኩል የብሪታኒያ መንግስት እንደ ትምህርት፣ ጤናና ውሀ ለመሳሰሉ የልማት ፕሮጀክቶች ማስተግበሪያ እየተባለ ሲሰጥ የቆየው ፈንድ ለዚህ የህገወጥ የሰፈራ ተግባር ውሏል በሚል ነው በብሪታኒያ መንግስት ላይ ክስ የመሰረተው፡፡ ሆኖም አሁን ላይ የብሪታኒያ መንግስት ይህን ለህገወጥ ሰፈራ ይውላል የተባለ ፈንድ ለማቋረጥ እንደወሰነ በመሰማቱ ነው ግለሰቡ ክሴን አቋርጣለሁ ማለቱ የተሰማው፡፡ ዝርዝሩን ይመልከቱ… -~-~~-~~~-~~-~- Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY -~-~~-~~~-~~-~-
More from this channel
-
0:52
DireTube News Kelowna Physicians Aid Burn Victims in Ethiopia
-
0:35
DireTube News Ethiopia plans to build 960,000 houses in the next 10 years
-
0:40
DireTube News 250 Nigerian Health Professionals to be Deployed to the Ebola Affected Countries
-
7:22
DireTube TV Meskel Celebration 2014 after UNESCO Declared it as a World Heritage
-
3:06
DireTube Entertainment The Return Art Show by Seifu Abebe
-
6:25
DireTube Exclusive:Yirgalem Hadish, Miss World Ethiopia 2014
-
0:34
DireTube News China Picks Ethiopia, Tanzania and Mozambique As Investment Model
-
1:04
DireTube News ERC inks contracts with Chinese companies for AA-LRT management