Ethiopian Orthodox Church gave the title of Martyr to Ethiopian Christians brutally killed by ISIS
1,073 views · Published 9 May 2015 · 1:01 · Indexed 12 November 2026
Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment
Ethiopian Orthodox Church gave the title of Martyr to Ethiopian Christians brutally killed by ISIS...የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓ.ም አይ ኤስ በተባለው አሸባሪ ቡድን በግፍ ለተገደሉ ክርስቲያኖች የሰማዕታትነት ክብር መስጠቷን አስታወቀች፡፡ የቤተ-ክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ከሚያዝያ 27 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ ለ4 ቀናት ባካሄደው ጉባዔ ውሳኔ ካሳለፈባቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ ከሁለት ሳምንት በፊት በሊቢያ በስደት ላይ በነበሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ አሸባሪው አይ ኤስ የፈፀመውን ዘግናኝ ግድያ በመወያየት ምዕመኑ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሰማዕታቶች እንዲባሉ ተወስኗል፡፡ በተመሳሳይ ቡድኑ በግፍ የገደላቸውን 21 የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰማዕታትንም ጨምሮ የሁለቱ ቤተ-ክርስቲያን አማኞች በጋራ የክፍለ ዘመኑን የሰማዕትነት ክብር እንዲቀበሉ መደረጉን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማቲያስ ርዕሰ ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ-ጳጳስ ዘአክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ዛሚ -~-~~-~~~-~~-~- Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY -~-~~-~~~-~~-~-
More from this channel
-
0:52
DireTube News Kelowna Physicians Aid Burn Victims in Ethiopia
-
0:35
DireTube News Ethiopia plans to build 960,000 houses in the next 10 years
-
0:40
DireTube News 250 Nigerian Health Professionals to be Deployed to the Ebola Affected Countries
-
7:22
DireTube TV Meskel Celebration 2014 after UNESCO Declared it as a World Heritage
-
3:06
DireTube Entertainment The Return Art Show by Seifu Abebe
-
6:25
DireTube Exclusive:Yirgalem Hadish, Miss World Ethiopia 2014
-
0:34
DireTube News China Picks Ethiopia, Tanzania and Mozambique As Investment Model
-
1:04
DireTube News ERC inks contracts with Chinese companies for AA-LRT management