EthioTube ስፖርት - Ethiopian National Athletics leadership press conference at London 16th IAAF

3,007 views · Published 9 August 2017 · 15:02 · Indexed 22 September 2026

Channel: EthioTube · 2017 · Entertainment

Watch on YouTube

በለንደን እየተካሄደ ባለው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ባረፈበት ጉማን ታወር ሆቴል ነሐሴ 1/2009 (August 7, 2017) የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝደንት እና የልዑካኑ ቡድን መሪ ገብረእግዚአብሔር ገብረማሪያም እና የቴክኒክ ዳይሬክተሩ አቶ ዱቤ ጅሎ ከአሰልጣኞችና ከቡድኑ ጋር ከተጓዙ የስራ አስፈፃሜ ኮሚቴ አባል ጋር በመሆን የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፡

Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ http://facebook.com/ethiotube and follow us on twitter @ http://twitter.com/ethiotube

More from this channel