U.S business giant Dow eyeing Ethiopian market - DireTube news

1,165 views · Published 14 March 2015 · 0:42 · Indexed 8 November 2026

Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment

Watch on YouTube

DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008U.S business giant Dow eyeing Ethiopian market | Read More at.....http://goo.gl/WbCVD8 | የአሜሪካው ዶው የውሀ ማጣሪያ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው፡፡

ዶው የተባለው በመጠጥ ውሀ ማጣራትና ማምረት ኢንዱስትሪ ውስጥ የተሰማራ ኩባኒያ በኢትዮጵያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡

የድርጅቱ ተወካይ በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል ረቡእ እለት በሰጡት መግለጫ ድርጅቱ በውሀ ማጣራትና ገበያ ዘርፍ ለሀገሪቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ እንዳቀደ ገልጸዋል፡፡

ኢትዮጵያ በመጠጥ ውሀ ገበያ ወሳኝ መዳረሻ እንደሆነች የገለጹት የድርጅቱ ተወካዮች በዚህ ረገድ ሀገሪቱ ያሉባትን ችግሮች የሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎችን ለማቅረብ እንዳቀዱ ነው የተናገሩት፡፡

-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" 
https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY
-~-~~-~~~-~~-~-

More from this channel