Britain's poorest children have fewer years of good health than Ethiopian youngsters

1,650 views · Published 7 March 2015 · 0:55 · Indexed 1 November 2026

Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment

Watch on YouTube

Britain's poorest children have fewer years of good health than Ethiopian youngsters | Read More at.....http://goo.gl/imCd2t | ብሪታናዊያን ድሆች ከኢትዮጵያዊያን ድሆች ያጠረ እድሜን ይኖራሉ ተባለ

ፈረንጆቹ ኢትዮጵያን የድህነት ብቻ ሳይሆን የእድሜ ጣሪያ እጥረታቸውም ማነጻጸሪያ ያደረጓት ይመስላል፡፡

ዛሬ ኤክስፕረስ የተባለው የወሬ ምንጭ ይዞት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ በድህነት የሚኖሩ ብሪታናዊያን ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ሲነጻጸር የመኖር እድሜአቸው አጭር ነው ይላል፡፡

በድህነት ውስጥ ያሉ ብሪታናዊያን የመኖሪያ እድሜ ጣሪያቸው 52 አመት ሲሆን በኢትዮጵያ ያለን ምንዱባኖች ግን 55 አመት ድረስ ነው የእድሜ ጣሪያችሁ ይለናል መረጃው፡፡

መረጃው ጨምሮ እንዳተተው ከሆነ በራሷ በብሪታኒያ ውስጥ እንኳን በድሆችና በሀብታሞች መሀል የ20 አመታት የእድሜ ልዩነት አለ ብሏል፡፡ ድሆቹ ብሪታናዊያን ከ50 ብዙም ያልዘለለች እድሜን ሲገፉ 10 በመቶዎቹ የሀገሬው ቱጃሮቹ ግን በወሰደህ እስኪባሉ 83 አመታትን ኖረው ይሞታሉ ይላል መረጃው፡፡

-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" 
https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY
-~-~~-~~~-~~-~-

More from this channel