በውጭ ሀገር ተወልደው የሚያድጉ ህጻናት የአብነት ትምህር ሲማሩ (ኦስሎ፣ ኖርዌይ) | Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Oslo

1,842 views · Published 12 November 2017 · 3:39 · Indexed 16 October 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2017 · People & Blogs

Watch on YouTube

• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን 
• በኖርዌይ ሀገር ኦስሎ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዘመናዊው ትምህርት ከተዘጋ በኋላ ባለው የሁለት ወር የእረፍት ጊዜ እዚያው ከተማ የተወለዱ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ህጻናትን በማሰባሰብ የአብነት ትምህርት እንዲማሩ ያደርጋል።
• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
• St. Gabriel and Abune Teklehaimanot Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Oslo, Norway provides Church Education (known as ‘Abinet Timihirt’) for Ethiopian children born in Oslo & its neighborhood during summer time, i.e., when school is closed.
Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚያብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚያብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel