የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ጸበል በባዕድ ሀገር ላሉ እህቶቻችን ያደረገው ተዓምር | St. Raguel EOTC in Austin, TX

2,278 views · Published 26 April 2018 · 10:46 · Indexed 25 September 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs

Watch on YouTube

• በቴክሳስ ግዛት፣ ኦስትን ከተማ (አሜሪካ) ውስጥ የቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት  ኤልሳቤጥ (ስመ ክርስትና እህተ ገብርኤል) እና ማኅሌት የሚባሉ እህቶቻችን በእግዚአብሔር አምነው የቅዱስ ገብርኤል ጸበል ያደረገላቸውን ተዓምር ይመሰክራሉ። 
• ቅዱስ ራጉኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ ኦስትን ከተማ፣ ቴክሳስ ግዛት፣ አሜሪካ
• St. Raguel’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; Austin, TX
Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)► https://goo.gl/DJTQOX 
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel