ግሩም ክርስትና! ወጣት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በሰሜን አሜሪካ | Young Orthodox Tewahedo Christians (YOTC)

1,534 views · Published 12 June 2018 · 27:43 · Indexed 12 November 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church 
• United Orthodox Tewahedo Christians (YOTC) is a US-based association which unites Ethiopian Orthodox Tewahedo Church’s Christianity followers of Ethiopians, native Ethiopians and Ethiopians-descent youth. The sole objective of YOTC is to deliver the authentic message of Salvation in English for people residing outside of Ethiopia while adhering to the EOTC doctrine, cannon, and tradition.
• This specific program was recorded during the session titled “The Nation of the Cross”
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 
• ወጣት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በሰሜን አሜሪካ የሚገኝ ማኅበር ሲሆን ማኅበሩም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን የሚከተሉ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ዘር ያላቸውን ወጣቶች ያሰባስባል። የማኅበሩ ዋነኛ ዓላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማዋን፣ ቀኖናዋንና፣ ሥርዓቷን በጠበቀ መልኩ የክርስትና እምነትና በአፍርንጅ ቋንቋ (ማለትም እንግሊዝኛ) ማስተማር ነው።

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel