ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገልኝን እመሰክራለሁ | I testify the miracle of St. George that is done for me

3,351 views · Published 21 July 2017 · 5:46 · Indexed 4 November 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2017 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church  
• Tesfaye Kassae, who currently resides in Toronto (Canada), talks about how St. George saved his life from Mediterranean Sea
• May the blessing of St. George be with all of us
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 
• በአሁኑ ጊዜ በሀገረ ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወንድማችን ተስፋዬ ካሳ ከዓመታት በፊት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜድትራንያን ባህር እንዴት እንዳዳነው፥ ከጥሎም ተስሎት የነበረውን ስለት እንዳደረሰ እንዲህ በአንደበቱ ይመሰክራል።
• የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳዓኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን።

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)► https://goo.gl/DJTQOX 
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel