ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው | “ማኅበረ ካህናት ዘሰሜን አሜሪካ” ተመሠረተ | EOTC Kahinat USA (Mahbere Kahinat USA)

3,846 views · Published 8 May 2018 · 8:44 · Indexed 10 November 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church 
• Association of EOTC Priests in North America founded
• After a three-day meeting in Seattle, WA with a theme ‘Let us save our church,’ Ethiopian Orthodox Tewahedo (EOTC) Priests in the US and Canada came to consensus to establish the Association of EOTC Priests in North America. ["How good and pleasant it is when God's people live in unity!" Psalm 133:1]
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 
• በሰሜን አሜሪካ የካህናት አንድነት ማኅበር ተመሠረተ
• “ቤተ ክርስቲያናችንን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት በሲያትል ከተማ በተደረገ ጉባዔ ላይ ከአሜሪካ እና ከካናዳ በተሰበሰቡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ካህናት እና ዲያቆናት ይህ ማኅበር ተመስርቷል። ["ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው።" መዝሙረ ዳዊት ፻፴፫፥፩]

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel