የእርቅ እና የምስጋና መንፈሳዊ ጉባዔ በደብረ ምኅረት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ (ዳላስ) | Dallas Debre Meheret Saint Michael EOTC

646 views · Published 13 August 2018 · 26:16 · Indexed 26 September 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC)
• Special program of reconciliation and atonement at Dallas Debre Meheret Saint Michael EOTC 
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
• አሜሪካ ውስጥ በቴክሳስ ግዛት ዳላስ እና ፎርት ዎርዝ ከተሞች አጥቢያ ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት በቅርቡ የተደረገውን የቤተ ክርስቲያን (ሲኖዶስ) እርቅ ተከትሎ የእርቅ፣ የፍቅርና የምስጋና መርሀ ግብር አዘጋጅተው ነበር። ከዚሁ ዝግጅት ላይ የተቀነጨበ ምስል (ቪድዮ)

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel