Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mezmur: YeKirubeln Af Sechign (የኪሩቤልን አፍ ስጪኝ) [ግጥሙን ከስር ያንብቡ]
931 views · Published 23 February 2018 · 5:20 · Indexed 21 October 2026
Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs
• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mezmur • TITLE: YeKirubeln Af Sechign • PLACE:- Hamere Noah Kidane Mihret’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; Bahrain • SINGER/ZEMARI:- Megabe Ser’at Kesis Naod • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መዝሙር • ርዕስ፦ የኪሩቤልን አፍ ስጪኝ [የኪርቤልን አፍ ስጭኝ የሱራፌልን ሳላቋርጥ እንዳመሰግንሽ ልቤን ሙይው ድንግል በውዳሴሽ ግን ቢሆንም በዚህ ምስጋና አይመጥንሽምን ስጠራ ስለሚያውቀው እናትነትሽን መማጸኛ ሰጥቶኛል አንቺን ካህናቱም ተናግረው ነበረ በአዲስ ቅኔ በኣዲስ መዝሙር አሻግሬ እመ አምላክ ሳይሽ አገኛለሁ ምሕረት ከልጅሽ መማጸኛ ፍቅርሽ ነው ድንግል አውቀዋለው ልብሽ አይጨክንም አፌ አያርፍም ማርያም ከማለት በረከትሽ እስካገኝ በእምነት ከሱራፌል አንዱ ይዳሰው አንደበቴ ፍሙ ይክፈተው እንዲፈታ አፌ በመዝሙር ለምኝልኝ ድንግል ከእግዚኣብሔር] • የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ላይ ቀን የተወረበ • ቦታው፦ ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምኅረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ ባህሬን • ዘማርያ፦ መጋቢ ስርዓት ቀሲስ ናኦድ Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)► https://goo.gl/DJTQOX ---------------------------------------------------------------- EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) * እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን። * If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.
More from this channel
-
2:26
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church: Zimare
-
1:15
Ethiopian Orthodox Tewahedo (EOTC) Mezmur: Mudaye Mena / ሙዳየ መና
-
4:41
St. Gabriel Holiday celebration at St. Gabriel Ethiopian Orthodox Church in Lausanne, Switzerland
-
4:33
Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur: Ney Mariam / ነይ ማርያም
-
3:52
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church: YeBuhéw Berhan / የቡሄው ብርሃን
-
4:41
Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur -- Ethiopia Tabetseh Edewiya Habe Egziabher
-
3:41
Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur -- Zemari Engidawork / ዘማሪ እንግዳወርቅ
-
6:31
Ethiopian Orthodox Tewahedo -- Singing with Zemari Yilma Hailu (ዝማሬ ከዘማሪ ይልማ ኃይሉ ጋር): Selam Leki