ተዋሕዶ ስብከት | የምትሰሟቸውን መዝሙሮች፣ የምታዳምጧቸውን ስብከቶች አስተውሉ | But examine everything carefully | EOTC Sibket

1,618 views · Published 16 July 2018 · 7:44 · Indexed 4 November 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Preaching 
• PREACHER: Mel’ake Mihret Qomos Aba Zemichael Deressa (Head Priest of Debre Mihret St. Michael’s Church)
• TITLE: Watch out the preaching and the songs you listen, test the lessons you learn from Church people as the time is full of deceiving teachers  
• PLACE: Debre Mihret St. Michael’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; Copenhagen, Denmar ()
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከት
• ሰባኪ፦ መልአከ ምኅረት ቆሞስ አባ ዘሚካኤል ደሬሳ
• ርዕስ፦ የምትሰሙትን ትምህርት፣ የምታዳምጡትን መዝሙር ጠንቅቃችሁ እወቁ፣ በእርግጥም ቤተ ክርስቲያናችን የምትፈቅደው፣ ከእምነታችን ዶግማና ቀኑና ያልወጣ መሆኑን መርምራችሁ ያዙ። ዘመኑ የከሃዲዎች መፈንጫ ሆኗልና።
• ቦታው፦ ደብረ ምኅረት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ ኮፐንሀገን ከተማ፣ ዴንማርክ 

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX 
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel