ላልተከፈላቸው እንዲከፈላቸው ከፋይ ዘመን መጣ

4,040 views · Published 25 May 2018 · 23:31 · Indexed 20 September 2026

Channel: News ET Social · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበር እንደጀማሪና አዲስ ጎጆ ወጭ ማህበር ባለፉት 10 ወራት አቅም የፈቀደለትን ሲያደርግ ቆይቶ እጅግ ውስብስብ እና ጊዜን ጠያቂ ነው የሚባልለትን የቅጅና ተዛማጅ መብቶችን ማለትም የጥበቡን ሰው የኢኮኖሚና የሞራል መብት የማስተዳደር ስራውን ዛሬ የጥበብ ባለመብቶችን በመመዝገብ ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡

More from this channel