በለንደን ከተማ በቅዱስ ጊዮርጊስ የቆጵጥስ ቤ/ክ የተደረገ ጉብኝት | Ethiopian Orthodox Archbishop and Coptic Archbishop
682 views · Published 5 September 2018 · 13:34 · Indexed 20 September 2026
Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · Entertainment
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን • ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ፥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመላው አውሮፓ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በእንግሊዝ ሀገር ለንደን ከተማ የሚገኘውን የቆጵጥስ ኦሮቶዶክስ ማዕከልን የጎበኙ ሲሆን፥ በዕለቱም ከብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አንጄሎስ ጋር በመሆን በቅዱስ ጊዮርጊስ የቆጵጥስ ቤተ ክርስቲያን የጸሎትና ቡራኬ ሥነ ስርዓት አከናውነዋል። የሁለቱ አባቶች በረከታቸው ይደርብን። • Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) • His Grace Abune Dionysius, EOTC Pope of Europe Diocese, visited the Coptic Orthodox Center in London, UK and held prayers at St. George’s Coptic Orthodox Church together with His Grace Archbishop Angaelos, Archbishop of London Coptic Orthodox Church. May their blessing be upon us. Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)► https://goo.gl/DJTQOX ---------------------------------------------------------------- EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) * እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚያብሔር ስም እንንማጸናች ኋለን። እናመሰግናለን። እግዚያብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን። * If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.
More from this channel
-
4:11
ሞገድ ሲመታኝ (Moged Simetagn) | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (San Diego)
-
4:01
በእመቤታችን ስም የተሰየመው ቤተ ክርስቲያን በስቱትጋርት ከተማ | Lideta LeMriam EOTC in Stuttgart, Germany
-
2:44
በጅጅጋ 7 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ቄሶች ተገድለዋል | ቤተ ክርስቲያን ለጾመ ፍልሰታ ሱባዔ አወጀች
-
13:13
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ | መልካም አዲስ ዓመት | ተስፋ ስዱዳን ሰንበት ት/ቤት (አቡ ዳቢ) | Ethiopian New Year