ETHIOPIA - አጼ ዮሐንስ ሀዉልት ሊቆምላቸዉ ነዉ - DireTube.com

1,999 views · Published 23 May 2018 · 8:40 · Indexed 6 November 2026

Channel: News ET Social · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

ETHIOPIA - “የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ እናዉሳ የተቀበልነዉን አደራ ሳይታክተን እንስራ”  በሚል መሪ-ቃል የአጼ ዮሐንስ ፋዉዴሽን ተቋቋሞ በቀጣይነትም አጼ ዮሐንስ ለሀገራቸው ላበረከቱ በስማቸዉ ሀውልት ከማቋቋም ጀመሮ ሊሎች በርካታ ስራዎች እንደሚሰሩ አዘጋጃች ባሰለፍነዉ ሳምንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታዉቀዋል። ከዚህም ጋር ተያይዞም የንግስት ሳባ መንደር ለመስራት ታስቧል::

More from this channel