በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ | መልካም አዲስ ዓመት | ተስፋ ስዱዳን ሰንበት ት/ቤት (አቡ ዳቢ) | Ethiopian New Year
2,316 views · Published 11 September 2018 · 13:13 · Indexed 20 September 2026
Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs
● Ethiopian Orthodox Tewahedo Church ● Happy Ethiopian New Year – May the New Year of St. Mark be better than the old one of St. Matthew ● New Year Celebration at Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Abu Dhabi, UAE ● CHOIR: Debre Selam Medhane’alem Tesfa Sedudan Sunday School ● የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ● እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን ● አዲስ አዲስ ዓመት ክብረ በዓል በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፤ አቡ ዳቢ ከተማ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ● ዘማርያን፦ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ተስፋ ስዱዳን ሰንበት ት ቤት ዘማርያን Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX ---------------------------------------------------------------- EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) * እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን። * If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.
More from this channel
-
4:11
ሞገድ ሲመታኝ (Moged Simetagn) | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (San Diego)
-
4:01
በእመቤታችን ስም የተሰየመው ቤተ ክርስቲያን በስቱትጋርት ከተማ | Lideta LeMriam EOTC in Stuttgart, Germany
-
2:44
በጅጅጋ 7 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ቄሶች ተገድለዋል | ቤተ ክርስቲያን ለጾመ ፍልሰታ ሱባዔ አወጀች
-
13:34
በለንደን ከተማ በቅዱስ ጊዮርጊስ የቆጵጥስ ቤ/ክ የተደረገ ጉብኝት | Ethiopian Orthodox Archbishop and Coptic Archbishop