ኦርቶዶክሳዊ ስብከት፦ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። (ዮሐ.፫፥፭)

1,280 views · Published 26 March 2018 · 27:52 · Indexed 4 November 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · People & Blogs

Watch on YouTube

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Preaching
• TITLE: “No one can enter the Kingdom of God unless they are born of water and the Spirit.።” (John 3:5)
• This teaching was provided on the seventh week of “Abiy Tsom” and this 7th week is called “Nicodemus” in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church 
• PLACE: Debre Mihret Abune Tekle-Haimanot & Kidist Arsema’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Kuwait City, Kuwait
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከት
• ርዕስ፦ “ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።” (ዮሐ.፫፥፭)
• አባታችን ይህንን ስብከት የሰበኩት በዐብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት (ኒቆዲሞስ) ዕለት ሲሆን ስብከቱም የተሰጠው የዕለቱን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ በማስታወስ ነው።
• ደብረ ምህረት አቡነ ተክለ ሀይማኖት ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ ኩዌት ሲቲ፣ ኩዌት

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።

More from this channel