ግድቡም ዝም፣ገዳዩም ዝም፣ መርማሪውም ዝም-የስመኘው ነገር

3,495 views · Published 11 August 2018 · 3:01 · Indexed 14 November 2026

Channel: News ET Social · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

የኢንጂነሩ ጉዳይ 15 ቀናትን ተሻገረ፡፡ስለጉዳዩ ምንም እየተባለ አይደለም፡፡ጠቅላይሚኒስትሩም ‹‹ኢንጂነር ስመኘው የተባለ ሰው መስቀል አደባባይ ተገደለ›› ከሚለው መግለጫቸው ውጭ ያሉት ነገር የለም፡፡ፌደራል ፖሊሲም ክስተቱ የተፈፀመለት ሰልፍ የወጡ ወጣቶችን ለማስጠንቀቅ ከሰጠው መግለጫ ውጭ ያለው ነገር የለም፡፡

More from this channel