A NEW Book Launched by Journalist Henok Seyoum - DireTube

1,940 views · Published 28 February 2015 · 5:45 · Indexed 26 October 2026

Channel: News ET Social · 2015 · Entertainment

Watch on YouTube

A NEW Book Launched by Journalist Henok Seyoum - የተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዮም መጽሐፍ ተመረቀ…

በጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም የተጻፈው “የመንገድ በረከት” የተሰኘው መጽሐፍ በትላንትናው ዕለት በብሄራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ወመዘክር አዳራሽ ተመርቋል…

የመጽሐፉ ደራሲ ሔኖክ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተዘዋወረ የተመለከታቸውን መሳጭ ገጠመኞቹንና የአካባቢዎቹን ሁኔታ ነው በማራኪ ብዕሩ በመጽሐፉ ያስቃኘን…፡፡
በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትሩን ጨምሮ በርካቶች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

በዚህ መጽሐፉ ሔኖክ ወደ ጅማ፣ ደብረብርሃን፣ ሸካ፣ መዠንገር፣ ቴፒ፣ ጎጃም፣ አንኮበር፣ አዋሽ እና አፋር ይዞን ይነጉዳል፡፡

ተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዮም በድሬትዩብ ላይ ማራኪ የጉዞ ገጠመኞቹን ሲያስኮመኩመን ከርሟል - መጽሐፉን እንድታነቡት ጋብዘናል፡፡

DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008

-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" 
https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY
-~-~~-~~~-~~-~-

More from this channel