የተጀመረው የሁለቱ ሲኖዶሶች የዕርቅ መንገድ (ክፍል፪) | H.G. Abune Petros ― The road to Synod’s reconciliation (Part 2)

873 views · Published 23 July 2018 · 12:40 · Indexed 14 November 2026

Channel: EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 
• ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ እንዲሁም በውጭ አገር በሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ፥ ከ ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ከ፳፯ ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ለውጥን ተከትሎ እንዴት የቤ/ክ ሲኖዶስ ለሁለት እንደተከፈለ፣ አሁን ደግሞ በድጋሚ መንግስት ያመጣውን ሁለንተናዊ የሚመስል ለውጥ ተከትሎ ለዘመናት ተከፈለው የነበሩት ሁለቱ ሶኖዶሶችን ወደ አንደ ለማምጣት ስለተጀመረው የዕርቅ መንገድ  ያስረዳሉ።
• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC)
• His Grace Abune Petros, EOTC Pope of Australia and New Zealand Dioceses, also head of public relation for EOTC Holy Synod in exile speaks to SBS Amharic Radio about how the EOTC Synod split into two in the first place following the Ethiopian regime change 27 years ago, and then after all these years what the road to the reconciliation of the two Synod’s look like.  (SBS Amharic Radio/Martha Tsegaw)

Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)► https://goo.gl/DJTQOX  
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel 
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
* እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚያብሔር ስም እንንማጸናች ኋለን። እናመሰግናለን። እግዚያብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
* If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

More from this channel