Ethiopia - EthioTube Presents Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | Adwa Special
3,255 views · Published 2 March 2016 · 43:39 · Indexed 26 September 2026
Channel: EthioTube · 2016 · Comedy
ዛሬ በፊደል እና ልሳን የአድዋን ድል እንዘክራለን፡፡ልክ የዛሬ 120 ዓመት ላይ ወስዶ የሚለቀን ታምር ተገኝቶ ለተጠማው ውሃ ባናቀብልም፣የቆሰለውን በወሳንሳ ባናጉዝም፣የሞተውን በወግ ባንቀብርም የአያቶች የአንድ ቀን ውሎ ምንኛ መሪርና ታላቅ እንደነበር አይጠፋንም፡፡የሰማይ ቤተቸው ይቅናላቸውና ብዙ ጸሃፍት ከአንድ ክፍለዘመን በኃላ በተቀመጥንበት ባሩድ እንዲሸተን፣ደም እንዲረጨን፣ወኔ እንዲጋባን የሚያደርጉ ትዕይንቶችን በመጽሃፍ መልክ ትተውልናል፡፡ዛሬ ከእነዚህ መጽሃፍት የተወሰኑትን እየገለጥን ለእኔና ለአናንተ ቀና ብሎ መራመድ የተደረገውን ሁሉ እንዘክራለን፡፡አድዋ የአብሮነት መንገድ ነው አብረን እንዝለቅ፡፡ Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ http://facebook.com/ethiotube and follow us on twitter @ http://twitter.com/ethiotube
More from this channel
-
2:44
Interview with Team Ethiopia 10000m specialist Dejen Gebremeskel ahead of 2013 World Championships
-
12:24
Ethiopia: VOA Amharic - Interview with EthioTube founders Alemayehu Gemeda and Muktar Mohammed Pt. 2
-
51:24
Ethiopia - EthioTube Presents Leadership of All Ethiopian Sports Association One (AESAONE)
-
38:51
EthioTube ልዩ ዝግጅት - Conversatoin with Breast Cancer Support Group Organizers in DMV area
-
15:02
EthioTube ስፖርት - Ethiopian National Athletics leadership press conference at London 16th IAAF
-
12:26
EthioTube ስፖርት - ሳምንታዊ የስፖርት መሰናዶ | Ethiopian Weekly Sports News | December 25, 2017
-
11:43
EthioTube ስፖርት - ሳምንታዊ የስፖርት መሰናዶ | Ethiopian Weekly Sports News | January 15, 2018
-
17:18
EthioTube Sitota Show : ስጦታ ሾው - Talk with Tangut Degfay, a masters student with full scholarship