"ወላድ እናቶችን ወደ ጤና ተቋማት በነፃ አደርሳለሁ" ወጣት ማስረሻ አስተዋለ | Masresha Astewale | Ethiopia

1,025 views · Published 14 November 2017 · 10:18 · Indexed 30 September 2026

Channel: About Ethiopia · 2017 · Entertainment

Watch on YouTube

Ethiopia | ኢትዮጵያ
◌ "ወላድ እናቶችን ወደ ጤና ተቋማት በነፃ አደርሳለሁ" የሚለው በጎንደር ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ማስረሻ አስተዋለ ይኸው መልካም ሥራው ከሚኖርባት ከተማ አልፎ ከሌሎች ከተሞችም እየተወደሰለት ይገኛል።
◌ ዘገባው የዶይቸ ቬለ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ሲሆን ዘጋቢዎቹ ደግሞ ልደት አበበ እና አርያም ተክሌ ናቸው።
◌ ---------------------------------------------------------
⌂ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE

More from this channel