‘በትብብር አንድ እልባት ላይ መድራስ ይቻላል’ - አቶ ታዘበው አሰፋ፤ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ | Mr. Tazebew Assefa of ADMF
1,116 views · Published 16 March 2018 · 18:02 · Indexed 22 October 2026
Channel: About Ethiopia · 2018 · Entertainment
Ethiopia | ኢትዮጵያ ◌ አቶ ታዘበው አሰፋ መቀመጫውን ከ ኢትዮጵያ ውጪ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዲኃን) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው። በቅርቡ የኤስ.ቢ.ኤስ የአማርኛ ዝግጅት ክፍል ዋና አዘጋጅና ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ያነጋገራቸው ሲሆን በቃለ ምልልሳቸውም ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ እና የድርጅታቸውን ልዑካን ቡድን የአሥመራ ቆይታ ተናግረዋል። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ይከታተሉ። ◌ Mr. Tazebw Assefa is the Chairman of Amhara Democratic Movement Force (ADMF) Foreign Relations Committee. Recently, he had an interview with SBS Amharic Radio executive producer and journalist Kassahun Seboqa and, during his interview, he spoke about Ethiopia’s current political situation as well as ADMF’s recent activity in Asmara. ◌ --------------------------------------------------------- ⌂ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE ◌ ---------------------------------------------------------
More from this channel
-
8:21
Ethiopia -- Birhanu Tezera rocked ESFNA 2015 singing "Wegene" (ወገኔ)
-
2:28
Ethiopia -- Who is "Arada", who is "Fara"? Smokers vs Non-smokers: An honest advice by late PM
-
8:55
Teddy Afro Talks about His New Album "Ethiopia" and the messages behind the songs | VOA Amharic
-
10:53
ወጣትነት… ሱሰኘነት… እና ሱሰኞች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚያደርጉት አሳዛኝ እርምጃ (ከአንደበታቸው)
-
10:26
አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል (ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው) | Ethiopia
-
2:12
የአባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ) ሥርዓተ ቀበር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። | Ababa Tesfaye's Funeral
-
1:31
ውድ ኢትዮጵያውያን፥ ኑ የቡሔ በዓልን አብረብ እናክብር። | Dear Ethiopians, let’s celebrate Buhé together
-
14:07
ይድረስ ከራኬብ (ከኢትዮጵያ) አሜሪካ ለለሽው ራኬብ (ከራኬብ ለራኬብ) በነቢይ መኮንን | Amharic poem: Nebiy Mekonnen