አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል (ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው) | Ethiopia

858 views · Published 29 June 2017 · 10:26 · Indexed 22 October 2026

Channel: About Ethiopia · 2017 · Entertainment

Watch on YouTube

Ethiopia | ኢትዮጵያ 
■ አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል 
■ ኢትዮጵያ ውስጥ (በተለይም ደግሞ በሶማሌ ክልል) በድርቁ ምክንያት በተከሰተው የተመጣጠነ ምግብና የውሃ እጥረት እንዲሁም ይህን ተክለትሎ በገባው የአተት ወረርሽኝ በዚሁ በሶማሌ ክልል 68 ሕፃናት መሞታቸውን ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን (Doctors Without Borders) አስታወቀ። የተመጣጠነ የአስቸኳይ ምግብ እርዳታ ፈላጊ ሕፃናት ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በአሥር እጥፍ መጨመሩን ይህ ቡድን ይፋ አድርጓል። 
■ ቪኦኤ ሬድዮ ጣብያ የአማርኛ ዝግጅት ክፍል ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ 
⌂ Subscribe to “About Ethiopia” Channel: https://goo.gl/fRZqUE

More from this channel