ወጣትነት… ሱሰኘነት… እና ሱሰኞች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚያደርጉት አሳዛኝ እርምጃ (ከአንደበታቸው)
1,371 views · Published 14 June 2017 · 10:53 · Indexed 19 October 2026
Channel: About Ethiopia · 2017 · Entertainment
Ethiopia ■ ወጣትነት… ሱሰኘነት… እና ሱሰኞች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚያደርጉት አሳዛኝ እርምጃ - የ12ኛ ክፍል የመሰናዶ ትምህርት ቤት ፈተና ማጠናቀቂያ ዕለት እንደዋዛ በጠጣችው ወይን እና ባጨሰቻት ቁራጭ ሲጃራ ሱስን "ሀ" ብላ የጀመረችው ወጣት፥ ለከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገባ ደግሞ ለየላት። አሁን የ28 ዓመት ወጣት የሆነችው እህታችን ለ10 ዓመታት የተጓዘችበትን አስከፊ በሱስ የተዘፈቀ ሕይውቷን በራሷ አንደበት ለሸገር ኤፍ ኤም እንዲህ ትናገራለች። ⌂ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE
More from this channel
-
8:21
Ethiopia -- Birhanu Tezera rocked ESFNA 2015 singing "Wegene" (ወገኔ)
-
2:28
Ethiopia -- Who is "Arada", who is "Fara"? Smokers vs Non-smokers: An honest advice by late PM
-
8:55
Teddy Afro Talks about His New Album "Ethiopia" and the messages behind the songs | VOA Amharic
-
10:26
አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል (ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው) | Ethiopia
-
2:12
የአባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ) ሥርዓተ ቀበር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። | Ababa Tesfaye's Funeral
-
1:31
ውድ ኢትዮጵያውያን፥ ኑ የቡሔ በዓልን አብረብ እናክብር። | Dear Ethiopians, let’s celebrate Buhé together
-
14:07
ይድረስ ከራኬብ (ከኢትዮጵያ) አሜሪካ ለለሽው ራኬብ (ከራኬብ ለራኬብ) በነቢይ መኮንን | Amharic poem: Nebiy Mekonnen
-
16:48
አባዱላ ገመዳ ― ከስልጣን መገለባበጥ ረጅም የፖለቲካ ጉዞ እስከ ስልጣን በገዛ ፈቃድ መልቀቅ ምክንያታቸው ምን ይሆን?