አባዱላ ገመዳ ― ከስልጣን መገለባበጥ ረጅም የፖለቲካ ጉዞ እስከ ስልጣን በገዛ ፈቃድ መልቀቅ ምክንያታቸው ምን ይሆን?
2,633 views · Published 9 October 2017 · 16:48 · Indexed 1 November 2026
Channel: About Ethiopia · 2017 · Entertainment
Ethiopia | ኢትዮጵያ ◌ አባዱላ ገመዳ ― ከስልጣን መገለባበጥ ረጅም የፖለቲካ ጉዞ እስከ ስልጣን በገዛ ፈቃድ መልቀቅ ምክንያታቸው ምን ይሆን? ◌ የዶይቸ ቬለ አመርኛ ዝግጅት ክፍል ባልደረባ ነጋሽ መሐምድ በቅርቡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣን ለመልቀቅ ጥያቄአቸውን ስለቀረቡት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ሁለት የፖለቲካ ሰዎችን (የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እና የዩንቨርሲቲ መምህር አቶ ስዩም ተሾመ) በማነጋገር ያቀረበው ዝግጅት። ◌ Special program by Deutsche Welle’s (Amharic) Journalist Negash Mohammed regarding, soon-to-be Ex-Speaker of the House, who has already submitted his resignation request to the House of Representatives. Negash Mohammed speaks to two prominent politicians (former Ethiopian President Negasso Gidada, PhD, and university lecturer/blogger Mr. Seyoum Teshome) about Mr. Abadula Gemeda’s resignation. ◌ --------------------------------------------------------- ⌂ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE
More from this channel
-
8:21
Ethiopia -- Birhanu Tezera rocked ESFNA 2015 singing "Wegene" (ወገኔ)
-
2:28
Ethiopia -- Who is "Arada", who is "Fara"? Smokers vs Non-smokers: An honest advice by late PM
-
8:55
Teddy Afro Talks about His New Album "Ethiopia" and the messages behind the songs | VOA Amharic
-
10:53
ወጣትነት… ሱሰኘነት… እና ሱሰኞች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚያደርጉት አሳዛኝ እርምጃ (ከአንደበታቸው)
-
10:26
አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል (ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው) | Ethiopia
-
2:12
የአባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ) ሥርዓተ ቀበር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። | Ababa Tesfaye's Funeral
-
1:31
ውድ ኢትዮጵያውያን፥ ኑ የቡሔ በዓልን አብረብ እናክብር። | Dear Ethiopians, let’s celebrate Buhé together
-
14:07
ይድረስ ከራኬብ (ከኢትዮጵያ) አሜሪካ ለለሽው ራኬብ (ከራኬብ ለራኬብ) በነቢይ መኮንን | Amharic poem: Nebiy Mekonnen