Ethiopians from Moyale to Kenya | ከሞያሌ ከተማ ወደ ጎረቤት ኬንያ የተሰደዱት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

1,840 views · Published 9 April 2018 · 10:45 · Indexed 16 October 2026

Channel: About Ethiopia · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

Ethiopia | ኢትዮጵያ
◌ እንደ የተባበሩት የስደተኞች ኮሚሽነር ቢሮ በኬንያ ዘገባ መሠረት ከመጋቢት ወር መግቢያ ጀምሮ ወደ 10,000 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን የሞያሌ (የኢትዮጵያ ሞያሌ) ከተማን በመልቀቅ ወደ ኬንያ ተሰደዋል። ከእነዚህ ስደተኞች መካከል አብዛኛዎቹ ሲቶችና ህጻናት ናቸው። የዚህ ቪድዮ አዘጋጅና አቅራቢ ገልሞ ዳዊት፣ አርታዒ አበባየሁ ገበያው (ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛ ቋንቋ ዝግጅት) ናቸው።
◌ ---------------------------------------------------------
⌂ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE 
◌ ---------------------------------------------------------

More from this channel