Ethiopia drops charges against Dr. Fikru Maru | የዶ/ር ፍቅሩ ማሩና በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ምክንያት የታሰሩ ክስ ተቋረጠ
885 views · Published 11 May 2018 · 4:28 · Indexed 8 November 2026
Channel: About Ethiopia · 2018 · Entertainment
በትውልድ ኢትዮጵያዊ፣ በዜግነት ስዊድናዊ የሆኑት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ ሌሎች በቂሊንጦ እስር ቤት የእሳት ቃጠሎ ምክንያትና በሙስና ወንጀል ታስረው የነበሩ ሰዎች ክሳቸው መቋረጡን፣ ብሎም በቅርቡ ከእስር ሊፈቱ እንደሚችሉ፥ ይህም ሊሆን የቻለው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትዕዛዝ መሆኑን ጋዜጠኛ መለስካቸው አምሀ ከአዲስ አበባ ለአሜሪካ ድምጽ አማርኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ዘግቧል።
More from this channel
-
8:21
Ethiopia -- Birhanu Tezera rocked ESFNA 2015 singing "Wegene" (ወገኔ)
-
2:28
Ethiopia -- Who is "Arada", who is "Fara"? Smokers vs Non-smokers: An honest advice by late PM
-
8:55
Teddy Afro Talks about His New Album "Ethiopia" and the messages behind the songs | VOA Amharic
-
10:53
ወጣትነት… ሱሰኘነት… እና ሱሰኞች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚያደርጉት አሳዛኝ እርምጃ (ከአንደበታቸው)
-
10:26
አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል (ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው) | Ethiopia
-
2:12
የአባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ) ሥርዓተ ቀበር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። | Ababa Tesfaye's Funeral
-
1:31
ውድ ኢትዮጵያውያን፥ ኑ የቡሔ በዓልን አብረብ እናክብር። | Dear Ethiopians, let’s celebrate Buhé together
-
14:07
ይድረስ ከራኬብ (ከኢትዮጵያ) አሜሪካ ለለሽው ራኬብ (ከራኬብ ለራኬብ) በነቢይ መኮንን | Amharic poem: Nebiy Mekonnen