Ethiopia & Eritrea: The history of 2 nations – political change, opportunities & challenges (PART 2)

952 views · Published 24 July 2018 · 21:23 · Indexed 20 September 2026

Channel: About Ethiopia · 2018 · Entertainment

Watch on YouTube

Ethiopia & Eritrea: The history of 2 nations – political change, opportunities & challenges (PART 2)

Professor Gebru Tarekegn*, 
Professor Tekeste Negash**
Professor Shumet Sishagn*** 
---
* ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ ቀደም ሲል በዩናይትድ ስቴትሱ የኒውዮርክ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለረዥም ዓመታት በታሪክ መምሕርነት ያገለገሉ የታሪክ ምሁርና የግጭቶች ጥናት ባለ ሞያ ናቸው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በተለያዩ ኃላፊነቶችና በመምሕርነት አገልግለዋል።
** ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ የስዊዲኑ የUppsala ዩኒቨርሲቲ ለረዥም ዓመታት በታሪክ መምሕርነትና እንዲሁም በጥናት እና ምርምር አገልግለዋል።
*** ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ በዩናይትድ ስቴትሱ የክርስቶፈር ኒውፖርት ዩኒቨርሲቲ ለረዥም ዓመታት በታሪክ መምሕርነት ያገለገሉና ባሁኑ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የትምሕርት ፕሮግራም አማካኝነት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በምርምር እና በማስተማር አገልግሎት ላይ ያሉ ናቸው።
---

More from this channel