መላኩ ቢረዳ እና በላይ አዳነ ስለአቶ ገዛኸኝን/ ነብሮ በተመለከተ ስለሚወጡ መረጃዎች| Melaku Bireda & Belay Adane speak about Nebro
1,464 views · Published 26 April 2018 · 30:49 · Indexed 19 October 2026
Channel: About Ethiopia · 2018 · Entertainment
Ethiopia | ኢትዮጵያ ◌ በቅርቡ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በሰው እጅ ስለተግደለው ታጋይ አቶ ገዛኽኝ ገብረመስቀል (ነብሮ) የተሳሳቱና ውጤታቸው ጎጂ የሆኑ መረጃዎች እየተሰራጩ ስለመሆናቸው፥ ኢትዮጵያውያን እነዚህን መረጃዎች ከስሜታዊነት ነጻ በሆነ መልኩ በሚገባ ሊመረምራቸው እንደሚገባና አላስፈላጊ ወደሆነ እርምጃ መግባት እንደሌለባቸው በቦታው በዚህ ጉዳይ ላይ እንዲሠሩ (እንዲያስተባብሩ) የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ የመረጣቸው አርቲስት መላኩ ቢረዳ እና አቶ በላይ አዳነ ያስገነዝባሉ። ◌ --------------------------------------------------------- ✔ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE ◌ ---------------------------------------------------------
More from this channel
-
8:21
Ethiopia -- Birhanu Tezera rocked ESFNA 2015 singing "Wegene" (ወገኔ)
-
2:28
Ethiopia -- Who is "Arada", who is "Fara"? Smokers vs Non-smokers: An honest advice by late PM
-
8:55
Teddy Afro Talks about His New Album "Ethiopia" and the messages behind the songs | VOA Amharic
-
10:53
ወጣትነት… ሱሰኘነት… እና ሱሰኞች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚያደርጉት አሳዛኝ እርምጃ (ከአንደበታቸው)
-
10:26
አሳዛኙ የ68 ሕፃናት ሞት በሶማሌ የኢትዮጵያ ክልል (ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው) | Ethiopia
-
2:12
የአባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ) ሥርዓተ ቀበር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። | Ababa Tesfaye's Funeral
-
1:31
ውድ ኢትዮጵያውያን፥ ኑ የቡሔ በዓልን አብረብ እናክብር። | Dear Ethiopians, let’s celebrate Buhé together
-
14:07
ይድረስ ከራኬብ (ከኢትዮጵያ) አሜሪካ ለለሽው ራኬብ (ከራኬብ ለራኬብ) በነቢይ መኮንን | Amharic poem: Nebiy Mekonnen